ስፔሻል ሸዋርማ እና ግሪልድ ቻርኮል ችክን 

ስፔሻል ሸዋርማ እና ግሪልድ ቻርኮል ችክን 

ሸገር ገበታ
🍴ስፔሻል ሸዋርማ እና ግሪልድ ቻርኮል ችክን
💵 200 እና 380 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ላባይክ አረብያን ሬስቶራንት
📍ቦሌ ርዋንዳ, ከአየር አምባ ት/ቤት ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page