ስፔሻል ሸዋርማ እና ባርበኪው ችክን ዊንግስሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ሸዋርማ እና ባርበኪው ችክን ዊንግስ💵 160 እና 135 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 አሪፍ ችክን 📍ከብስራተ ገብርኤል ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ.. ከኦል ማርት 100 ሜትር አለፍ ብሎ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ እና ትንሽ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫