ስፓጌቲ ቦሎኚዝ
ሸገር ገበታ
💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዚንግ ኮፊ
📍ከመካኒሳ አቦ ወደ ብስራተ ገብርኤል የሚወስደው መንገድ.. ካንኬቲ ኮፊ አጠገብ
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ስሙዚው ትንሽ ይቆመጥጣል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅