ስፓጌቲ በቦሎኜ ሶስ

ስፓጌቲ በቦሎኜ ሶስ

ሸገር ገበታ
🍴ስፓጌቲ በቦሎኜ ሶስ
💵 331 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ኦሊቭ ኤንድ ብሬድ
📍ቀበና ከ ሳንፎርድ ት/ቤት ፊት ለፊት::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page