ስፓጌቲ በቦሌኚዝ ሶስ እና ችክን ራፕ

ስፓጌቲ በቦሌኚዝ ሶስ እና ችክን ራፕ

ሸገር ገበታ
🍴ስፓጌቲ በቦሌኚዝ ሶስ እና ችክን ራፕ
💵 260 ና 320 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኤም ኬስ ኪችን
📍ቦሌ, ከሄልዘር ታወር አለፍ ብሎ.. ሀይሚ ገስት ሀውስ ስር ወይም ከቡና ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page