ስዊት ኤንድ ሶር ቶፉ

ስዊት ኤንድ ሶር ቶፉ

ሸገር ገበታ
🍴ስዊት ኤንድ ሶር ቶፉ
💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሊትል ቻይና
📍ጉርድ ሾላ, ሴንቸሪ ሞል ፉድ ኮርት ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page