ስዊት ኤንድ ስዎር ችክን እና ችክን ሲዝሊንግ 

ስዊት ኤንድ ስዎር ችክን እና ችክን ሲዝሊንግ 

ሸገር ገበታ


🍴ስዊት ኤንድ ስዎር ችክን እና ችክን ሲዝሊንግ
💵 430 እና 420 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሊትል ቻይና
📍ሳርቤት, ከአፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት.. ቾማ ግሪል አጠገብ:: ቶሞካ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page