ስናክ እና ችክን ፊሌት

ስናክ እና ችክን ፊሌት

ሸገር ገበታ
🍴ስናክ እና ችክን ፊሌት
💵 190 / 150 ብር ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ሳይጨምር)
📌 ኬኬኤፍሲ
📍ሰሚት, ከ ያንግ ሩትስ ት/ቤት ፊት ለፊት::

❗️ፊሌት ችክን መጠን: ትንሽ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page