ስትሮበሪ እና ታሮ ቦባ
ሸገር ገበታ
💵 380 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፖንዳ ቦባ
📍ቦሌ, ከሸገር ህንፃ ጀርባ. ከሱዳኒዝ እጠገብ ወይም ማክስዬ ሬስቶራንት አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::