ስትሮበሪ እና ቫኒላ ስፔሻል

ስትሮበሪ እና ቫኒላ ስፔሻል

ሸገር ገበታ
🍴ስትሮበሪ እና ቫኒላ ስፔሻል
💵 77 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ናታኒ
📍አትላስ ከ2000 ሀበሻ ጀርባ, ሳቮር አጠገብ:: የድሮው ላ ግራንድ ሬቨ

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ::
❗️በግል አስተያየት ከችኮሌት ስፔሻሉ ሌላው ይሻላል ባይ ነኝ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page