ስትሮበሪ, ሎሚ እና ዥንጅብል ሸንኮራ ጭማቂ

ስትሮበሪ, ሎሚ እና ዥንጅብል ሸንኮራ ጭማቂ

ሸገር ገበታ
🥤ስትሮበሪ, ሎሚ እና ዥንጅብል ሸንኮራ ጭማቂ
💵 40 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቦኖ ሸንኮራ ጭማቂ
📍ጀሞ 1 ኮንዶሚንየም አካባቢ, ከኤሮ ሼክ 100 ሜትር አለፍ ብሎ::

❗️የምግቡ መጠን: ኖርማል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page