ስቴክ ታኮ እና ችክን ቡሪቶ

ስቴክ ታኮ እና ችክን ቡሪቶ

ሸገር ገበታ
🍴ስቴክ ታኮ እና ችክን ቡሪቶ
💵 370 እና 379ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኔይበርስ ታኮ
📍ብስራተ ገብርኤል, አዶት አጠገብ.. አፍሪካ ኢንሹራንስ ህንፃ ስር, ከኢንጆይ በርገር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካክለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page