ስቴክ ሳንዱች እና ስቴክ 

ስቴክ ሳንዱች እና ስቴክ 

ሸገር ገበታ
🍴ስቴክ ሳንዱች እና ስቴክ
💵 371 እና 552 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሶሎ ማጀት
📍ቦሌ ሚሊንየም ጀርባ.

❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page