ስታፍድ ችክን እና ክለብ ሳንዱች 

ስታፍድ ችክን እና ክለብ ሳንዱች 

ሸገር ገበታ
🍴ስታፍድ ችክን እና ክለብ ሳንዱች
💵 250 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቆጥ ሆቴል
📍24 ወደ ለም ሆቴል መንገድ:: መብራቱን አለፍ ብሎ:: ኮከብ ህንፃ ፊት ለፊት

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page