ስታፍድ ችክን እና ሼፍ ስፔሻል
ሸገር ገበታ
💵 250 እና 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፒዛ ኮርነር
📍አትላስ, ቺቺኒያ አካባቢ.. ከ ክለብ ሪፐብሊክ አጠገብ:: ኒያላ ኢንሹራንስ ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው በጣም በቂ ነው::
❗️ሁለቱንስታዙ እንደዚ ነው የሚመጣው.. ለየብቻም ሊያመጡት ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅