ስቨን ሂል

ስቨን ሂል

ሸገር ገበታ
🍴ስቨን ሂል (ትልቁ)
💵 255 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ኤም ኬስ
📍ቦሌ, ከ ሸገር ሀውስ አለፍ ብሎ:: ወይም ከ ሄልዘር ታወር 50ሜትር አለፍ ብሎ

❗️መጠኑ ለ2-3 በጣም ይሆናል
❗️ሸገር ውስጥ ካሉ አሪፍ ፒዛ ቤቶች አንዱ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅


Report Page