ስሞኪ ባርበርኪው እና ግሪል ስቴክ ሳንዱች

ስሞኪ ባርበርኪው እና ግሪል ስቴክ ሳንዱች

ሸገር ገበታ

🍴ስሞኪ ባርበርኪው እና ግሪል ስቴክ ሳንዱች
💵 470 and 445 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አድ በርገር
📍ቦሌ መድሀኒአለም መብራት ተሻግሮ.. ከአቢሲኒያ ባንክ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page