ስማሽድ ባርበኪው በርገር

ስማሽድ ባርበኪው በርገር

ሸገር ገበታ
🍴ስማሽድ ባርበኪው በርገር
💵 375 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሲሹ በርገር
📍ቄራ በግ ተራው ወይም ጂኤም ፈርኒቸር ጀርባ::

❗️አትላስ ብራንችም አለ::
❗️የምግቡ መጠን: ትንሽ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:


Report Page