ስላይስ አገልግል ከሰላጣ ጋር 

ስላይስ አገልግል ከሰላጣ ጋር 

ሸገር ገበታ
🍴ስላይስ አገልግል ከሰላጣ ጋር
💵 99 ብር (አንዱ) (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሮሚና
📍4ኪሎ, ከ ፈተናዋች ኤጀንሲ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: አንዱ ስላይስ ለአንድ ሰው በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page