ሲ ኤፍ ሲ ፋሚሊ ሚል

ሲ ኤፍ ሲ ፋሚሊ ሚል

ሸገር ገበታ
🍴ሲ ኤፍ ሲ ፋሚሊ ሚል
💵 1530 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሲ ኤፍ ሲ
📍ቦሌ መድሀኒአለም ቤ/ክ አለፍ ብሎ, ቃተኛ ሬስቶራንት ያለበት ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ4 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page