ሰንዴ

ሰንዴ

ሸገር ገበታ
🍦 ሰንዴ
💵 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዶሊስ ጀላቴሪያ
📍ጀሞ, ከጀሞ መድሀኒዕለም ለለፍ ብሎ::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page