ሰንዴይ ፉሚሊ ባርበኪው ብራንች 

ሰንዴይ ፉሚሊ ባርበኪው ብራንች 

ሸገር ገበታ
🍴ሰንዴይ ፉሚሊ ባርበኪው ብራንች
💵 1500 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዘ ኪችን - ህያት ሬጀንሲ
📍መስቀል አደባባይ, ከ እስጢፋኖስ ቤትክርስቲያን ፊት ለፊት::

❗️እሁድ እሁድ ከ6:30 - 9:30 ሰዕት ብቻ ነው ያለው:: ሌላ ቀን ላይ የለም::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page