ሰላጣ ከፓስታ ጋር እና ፍሩት ፓንች 

ሰላጣ ከፓስታ ጋር እና ፍሩት ፓንች 

ሸገር ገበታ
🍴ሰላጣ ከፓስታ ጋር እና ፍሩት ፓንች
💵 95 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ባርኮት አትክልት ቤት
📍4ኪሎ, ቱሪስት ሆቴል ተሻግሮ.. ከነማ አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: ለ2 ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page