ሬድ ቬልቬት እና አይስድ ላቴ

ሬድ ቬልቬት እና አይስድ ላቴ

ሸገር ገበታ
🍴ሬድ ቬልቬት እና አይስድ ላቴ
💵 110 እና 79 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መሳንያ ኮፊ
📍ብስራተ ገብርኤል, ሳን ህንፃ ሰር ከሌጂ አጠገብ (ድሮ ካልዲስ የነበረበት)

❗️የምግቡ መጠን: መካክለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page