ራዝቤሪ, ቸኮሌት, ስትራቼላ

ራዝቤሪ, ቸኮሌት, ስትራቼላ

ሸገር ገበታ
🍨 ራዝቤሪ, ቸኮሌት, ስትራቼላ
💵 45 ብር በ ስኩፕ (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሊ ሶላ ዲ ቡሩኖ
📍ጉርድ ሾላ, ሳሊተ ምህረት አደባባይ አለፍ ብሎ, ከዲሚትሪ ሆቴል ጀርባ, አአንድነት ት/ቤት አካባቢ::

❗️እሮብ ቀን አይሰሩም እና ቫኒላ 55 ብር ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page