ሜድትራንያን ሳንድዊች (የፆም) እና ኪቼ ችክን ከ ሊክ ቺዝ ጋር

ሜድትራንያን ሳንድዊች (የፆም) እና ኪቼ ችክን ከ ሊክ ቺዝ ጋር

ሸገር ገበታ
🍴ሜድትራንያን ሳንድዊች (የፆም) እና ኪቼ ችክን ከ ሊክ ቺዝ ጋር
💵 150 እና 170 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮባ ፓስትሪ እና ቤከሪ
📍ከቀበና ጀርባ, ከሳንድፎርድ ት/ት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page