ማዶ ሸዎርማ እና ማዶ ተውዳጅ 

ማዶ ሸዎርማ እና ማዶ ተውዳጅ 

ሸገር ገበታ
🍴ማዶ ሸዎርማ እና ማዶ ተውዳጅ
💵 1600 እና 1500ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ማዶ ሆቴል
📍ቦሌ, ከመቲ ህንፃ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ሁለት ለ4-5 ሰው ይሆናል::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::



Report Page