ማክ ኤንድ ቺዝ

ማክ ኤንድ ቺዝ

ሸገር ገበ
🍴ማክ ኤንድ ቺዝ
💵 193 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ባቢስ ቢስትሮ
📍ብስራተ ገብርኤል, ከአዝመራ ሽሮ ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
‼️ቺዝ እንዳያሳንሱት ንገሩአቸው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page