ማክስዬ ስፔሻል እና ጥብስ

ማክስዬ ስፔሻል እና ጥብስ

ሸገር ገበታ
🍴ማክስዬ ስፔሻል እና ጥብስ
💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ማክስዬ
📍ቦሌ, ከሸገር ህንፃ ጀርባ. ፕሮፉይል ፊት ለፊት::

❗️ለ3 ሰው ይበቃል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page