ማርጋሪታ, ፔፐሮኒ ቱና እና ችክን 

ማርጋሪታ, ፔፐሮኒ ቱና እና ችክን 

ሸገር ገበታ
🍴ማርጋሪታ, ፔፐሮኒ ቱና እና ችክን
💵 620 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ችክን ሀት
📍ጉርድ ሾላ, ከሴንቸሪ ሞል መጨረሻ ፎቅ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page