ማርጋሪታ ፒዛ

ማርጋሪታ ፒዛ

ሸገር ገበታ
🍕 ማርጋሪታ ፒዛ ከኦሊቭ እና መሽሩም ጋር:: ተጨማሪ ቡፉሎ ቺዝ
💵 440 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሞኮዶ ፒዛ
📍ሳሪስ መንገድ, ከቦሌ ካቢን ክሪው ትምህርት ቤት ፊት ለፊት::

❗️ሸገር ውስጥ ካሉ ምርጥ ፒዛ ቤቶች አንዱ ነው::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page