ማርጋሪታ ፒዛ

ማርጋሪታ ፒዛ

ሸገር ገበታ
🍕 ማርጋሪታ ፒዛ
💵 110 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ቺክን ሀት
📍እራስ ደስታ ወደ እምቁላል ፉብሪካ መሄጃ ጋር ታደሰ ቸኮሌ ህንፆ ላይ::

❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page