ማርጋሪታ ከፔስቶ ጋር እና ኑቴላ ፒዛ::

ማርጋሪታ ከፔስቶ ጋር እና ኑቴላ ፒዛ::

ሸገር ገበታ
🍕 ማርጋሪታ ከፔስቶ ጋር እና ኑቴላ ፒዛ::
💵 322 እና 207 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሞኮዶ ፒዛ
📍ሳሪስ መንገድ, ከቦሌ ካቢን ክሪው ትምህርት ቤት ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: መካከላኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page