ማህበራዊ

ማህበራዊ

ሸገር ገበታ
🍴ማህበራዊ
💵 448 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ዳሽን ተራራ
📍ከካዛንቺስ ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ.. መለስ ፈውንዴሽን አካባቢ

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ወይም ለ3 መጠቀም የሚችሉት::
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page