ማህበራዊ

ማህበራዊ

ሸገር ገበታ
🍴ማህበራዊ
💵 280 ብር( ቫትን ጨምሮ)
📌 ሄሞስ ባር
📍ቦሌ, ከሸገር ህንፃ ጀርባ:: ባኮስ አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው በጣም በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page