ማህበራዊ እናቅቅል

ማህበራዊ እናቅቅል

ሸገር ገበታ
🍴ማህበራዊ እናቅቅል
💵 155 እና 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኤልያና ባር እና ሬስቶራንት
📍ሰንጋ ተራ, ኤክሶ ጌም ዞን ያለበት ህንፃ ስር::

❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው ብቻ የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page