ሚክስ

ሚክስ

ሸገር ገበታ
🍴ሚክስ
💵 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መና ኬተሪንግ
📍ፒያሳ, ፒያሳ ሞል 4ኛ ፎቅ ላይ::

❗️የምግቡ መጠን: ለ3 ሰው የሚበቃ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page