ሚክስድ ሚቲ (ኩላሊት, ልብ እና ጉበት) እና ቡላ ገንፎ

ሚክስድ ሚቲ (ኩላሊት, ልብ እና ጉበት) እና ቡላ ገንፎ

ሸገር ገበታ
🍴ሚክስድ ሚቲ (ኩላሊት, ልብ እና ጉበት) እና ቡላ ገንፎ
💵 115 እና 90ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ዘ ካንቲን አዲስ
📍መስቀል ፍላወፍር, ከቱሊፕ ሆቴል ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page