ሚንት, ኮፊ, ካራሜል, ሚልክ, ኦሬንጅ, ቸኮሌት ሲረፕ እና ቸኮሌት ቦልሸገር ገበታ🍴ሚንት, ኮፊ, ካራሜል, ሚልክ, ኦሬንጅ, ቸኮሌት ሲረፕ እና ቸኮሌት ቦል (25ብር)💵 15 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ስዊት ወርልድ 📍ሰሚት, ከፍርድ ቤቱ ፊት ለፊት:: ከፍሬሽ ኮርነር አለፍ ብሎ::❗️የምግቡ መጠን: በጣም ትንሽ:: አንድ ጉርሻ:: ❗️ቴክአዌ ሰርቪስ ብቻ ነው ያላቸው::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫