ሚንት, ብሉ ስካይ, ዳርክ ቸኮሌት እና ሄዘል ነት:: 

ሚንት, ብሉ ስካይ, ዳርክ ቸኮሌት እና ሄዘል ነት:: 

ሸገር ገበታ
🍴ሚንት, ብሉ ስካይ, ዳርክ ቸኮሌት እና ሄዘል ነት::
💵 150 / 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሶሲዳ ጀላቴሪያ
📍ወሎ ሰፈር, ከ አለም ቡና ጀርባ.. ከ ሁአንጎሆ የቻይና ሬስቶራንት ፊት ለ ፊት::

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page