ሚንት ሌመኔድ እና አናናስ ጅስ

ሚንት ሌመኔድ እና አናናስ ጅስ

ሸገር ገበታ
🍴ሚንት ሌመኔድ እና አናናስ ጅስ
💵 30, 30 እና 67 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ካንቲን አዲስ
📍መስቀል ፍላወር, ከቱሊፕ ሆቴል ጀርባ::

❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ ብርጭቆ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page