ሚሊፎሊ እና ከስታርድ

ሚሊፎሊ እና ከስታርድ

ሸገር ገበታ

🍰 ሚሊፎሊ እና ከስታርድ
💵 15 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮንዲትራል
📍ከ አፍሪካ ህብረት ወደ ቡልጋሪያ ሚካኤል ይሚወስደው መንገድ:: ከ ኢሮፒይን ዪኒየን አለፍ ብሎ::

❗️መጠኑ ትንሽ ነው
❗️ከ ጠዋቱ 2 ሰዕት እስክ 11:30 ነው የሚሰሩት::
❗️ ፒያሳ የሚያቁት ኢነሪኮን ኬክ ጣዕም አለው::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫


Report Page