ሚሊፎሊ, ቸኮሌት ስላይስ, ቸኮሌንት ሚሊፎሊ, ቦክሰኛ እና ቸኮሌት ቦክሰኛ

ሚሊፎሊ, ቸኮሌት ስላይስ, ቸኮሌንት ሚሊፎሊ, ቦክሰኛ እና ቸኮሌት ቦክሰኛ

ሸገር ገበታ
🍴ሚሊፎሊ, ቸኮሌት ስላይስ, ቸኮሌንት ሚሊፎሊ, ቦክሰኛ እና ቸኮሌት ቦክሰኛ
💵 25 ብር - አንዱ (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤፕ
📍ቦሌ ብራስ, ከሆሚ ባር አለፍ ብሎ

❗️የምግቡ መጠን: ትናንሽ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::

✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::


Report Page