ሙሉ ችክን መንዲ
ሸገር ገበታ
💵 980 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሪማስ ችክን
📍ለቡ ሙዚቃ ሰፈር ከንግድ ባንክ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ለ2-3 ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::