ሙሉ ስፔሻል መንዲ እና 1/4 ስፔሻል መንዲ

ሙሉ ስፔሻል መንዲ እና 1/4 ስፔሻል መንዲ

ሸገር ገበታ
🍴ሙሉ ስፔሻል መንዲ እና 1/4 ስፔሻል መንዲ
💵 960 እና 520 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቤይት አል መንዲ
📍አትላስ, ከዬልይ ሆቴል ፊት ለፊት::

❗️የምግቡ መጠን: ለ7-9መጠቀም የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page