ሙሉ መንዲ

ሙሉ መንዲ

ሸገር ገበታ
🍴ሙሉ መንዲ
💵 885 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 የኛ ዶሮ
📍ቦሌ ብራስ, የመገናኛ ታክሲ መያዣ አካባቢ.. ሙልሙል ዶቦ አጠገብ

❗️የምግቡ መጠን: ለ3ሰው የሚሆን
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page