መባረክ
Tekeste GetnetTelegram @protestant_albums
ያረፌ ሰዉ በጌታ ላይ የተመካ
ከቶ አይሰጋም አያስፈራው ክረምት በጋ አያሰጋ
መቸ ፈራ ልቤ አልደነገጠም ያባቶች አምላክ መች ተለወጠ
ክዳኑ ጽኑ አይታጠፍም እንደልማዴ አልኩኝ እርፍ
በማለዳ በምሽቱ እዘምራለሁ በቸርነቱ
ባንደበተ ሞልቷል ምስጋና በህይወት መኖረ በርሱ ነውና
አላልፈውም ብዬ ደምድሜ ነበረ የሞቱንም አዋጅ ጌታዬ ሰባበረ
ታምር በስቶብኛል የማወራው አለኝ
መባረክ አይደክመውም መዘመር አይደክመኝ
አገር ሰላም ሁሉ ደና ነው ነገሬ ሁሉ በርሱ ነው ያለው
ተዘልዬ በጥበቃው ስር እኖራለው ሳልሸባበር
አላልፈውም ብዬ ደምድሜ ነበረ የሞቱንም አዋጅ ጌታዬ ሰባበረ
ታምር በስቶብኛል የማወራው አለኝ
መባረክ አይደክመውም መዘመር አይደክመኝ
Telegram @protestant_albums