ሎድድ ፍራይስ እና ፈነል ኬክ

ሎድድ ፍራይስ እና ፈነል ኬክ

ሸገር ገበታ
🍴ሎድድ ፍራይስ
💵 250 እና 80 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ካሊ በርገር
📍ከቦሌ ወደ 22 መንገድ,

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page