ሎተስ ሚልክ ሼክ, ቺዝ ኬክ እና ስፓኒሽ ላቴ 

ሎተስ ሚልክ ሼክ, ቺዝ ኬክ እና ስፓኒሽ ላቴ 

ሸገር ገበታ
🍴ሎተስ ሚልክ ሼክ, ቺዝ ኬክ እና ስፓኒሽ ላቴ
💵 250, 250, እና 130 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኮፊ ኮሌክሽን
📍ቦሌ, ከ ካሌብ ሆቴል ፊት ለፊት:: ኤል ጂ ህንፃ ስር::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫



Report Page