ላዛኛ

ላዛኛ

ሸገር ገበታ
🍴ላዛኛ
💵 200 ብር (ቫትን እና ሰርቪስ ቻርጅ ጨምሮ)
📌 አፍሪ ቃና
📍ብስራተ ገብርኤል, ከ ድመርሶ ቡና ፊት ለፊት::

❗️ላዛኛው ላይ ቅመም ስለሚያበዙበት, እንዲያሳንሱት ንገሩአቸው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page